በጠለምት ወረዳ ደጃች ሜዳ ጤና ጣቢያ የእናቶች የቀዶ ህክምና አገልግሎት ተጀመረ

ሆስፒታሎች በቅርበት በሌሉበት ወረዳ እና ከተሞች ላይ የእናቶች ቀዶ ሕክምና መስጫ ማዕከላትን ለማስፋፋት እየሰራ መሆኑን የአማራ…

በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ ሲ/ር ክሽን ወልዴ የተመራ የድጋፍ ቡድን በአዲስ ዓለም ሆስፒታል ሲያካሄድ የነበረውን ድጋፋዊ ጉብኝት በማጠናቀቅ የጋራ ውይይት አካሄደ

በውይይቱ የቢሮው የድጋፍ ቡድን አባላት፣የሆስፒታሉ የቦርድ ተወካዮች፣አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል። የአዲስ ዓለም ሆስፒታል ጽዱ፣ማራኪ፣ለሰራተኛውና ለተገልጋዩ ምቹ በማድረግ…

Get 30% off your first purchase

X