የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ ሲ/ር ክሽን ወልዴ በባህር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት በመገኘት ደም ለግሰዋል።

የባህር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ከበጎ ፈቃድ ደም ለጋሾች ደም በመሰብሰብ ለባህር ዳር እና አካባቢው ለሚገኙ ጤና ተቋማት በማሰራጨት እያደረጉት ያለውን ትጋት አድንቀዋል።

ህብረተሰቡም ደም የመለገስ ባህሉን በማጎልበት እንዲለግስ ጥሪ አቅርበዋል።

Get 30% off your first purchase

X